የኢትዮጵያ መንግሥት “በትክክል እየተጓዘ ነው” ኤይነስ ቹማ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት “በትክክል እየተጓዘ ነው” ብለዋል በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቋሚ ተጠሪ ኤይነስ ቹማ። ስኬታማ እንዲሆንም ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አሳስበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5