ድምጽ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የህዝብና ቤት ቆጠራ መራዘሙን ተቃወመ ማርች 27, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 አራተኛው ዙር ሀገርቀፍ እንዲራዘም የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ተገቢ አይደለም ሲል የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ።