በምዕራብ ወለጋ በተገደሉ ሰዎች ጉዳይ የኦሮሚያ ፖሊስ ማብራሪያ ሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብ ወለጋ፤ ነጆ ወረዳ ከትናንት በስቲያ አምስት ሰዎች የተገደሉት የአባ ገዳዎችንና የሃገር ሽማግሌዎችን ጥሪ ባልተቀበሉ የሸኔ ኦነግ ታጣቂዎች ነው ሲል የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5