በታንዛኒያ እሥር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እየተፈቱ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በታንዛኒያ እሥር ቤቶች የሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎችን እያስፈታ መሆኑን ዳር ኤስ ሰላም ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5