የኮለኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያም ጉዳይ - ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
"መንግሥቱ ሊጠየቅባቸው የሚችሉ .. ያለ ሕግ የፍየል ወጠጤ እያለ በራሱ በደርግ የተነገረው .. በግንቦት 81 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በተገደሉት ጀነራሎች ሁሉ ሊጠየቅ ይችላል።" አቶ ነሲቡ ስብሃት ከካሊፎርኒያ
"ማነው ጠያቂው .. ይህን የመጠየቅ መብት ያለው .. ከደሙ የነፃ ወገን ማን ነው?” የመቶ አለቃ መስፍን ከበደ ከላስቬጋስ