የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል /CREW/ ዓመታዊ ጉባዔ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሴቶች መብቶች እንዲረጋገጡ ለሰላምና ለሰብዓዊ መብት ከበሬታ ለመሞማገት የሚሰራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል በእንግሊዝኛ አህፅሮት ስሙ / የፊታችን ቅዳሜ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ያካሂዳል።