የኦነግ የቀድሞ ታጣቂዎች ከአባ ገዳዎችና የቴክኒክ ኮሚቴው ጋር ተወያዩ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ጦላይ ማሠልጠኛ ካምፕ የገቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የቀድሞ ታጣቂዎች ከአባ ገዳዎች እና የቴክኒክ ኮሚቴው ጋር ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ተወያይተዋል።