ድምጽ የመኢአድ መግለጫ ማርች 20, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በደቡብ ኢትዮጵያ በአያሌ አባሎቹና ሌሎች ዜጎች ላይ ህገወጥ እስራትና እንግለት የተፈፀመባቸው እንደሆነ አስታወቀ፡፡