ድምጽ የአብን መግለጫ ማርች 19, 2019 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በሦስተኛው የሕዝብና የቤት ቆጠራ ውጤት የአማራ ክልላዊ መንግሥት “ከፌዴራል መንግሥቱ ማግኘት የነበረበት የ130 ቢሊዮን ብር ድጎማ ቀርቷል” ሲል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ አስታውቋል።