ድምጽ የመቀሌ ዩኒቨርስቲና ገዳረፍ ዩኒቨርስቲ ሱዳን ውይይት አካሄዱ ማርች 19, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 መቀሌ ዩኒቨርስቲ ከገዳረፍ ዩኒቨርስቲ ሱዳን ጋር በመተባበበር ለእርሻ ሥራዎች ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን በህገወጥ መንገድ ድንበር የሚሻገሩ ዜጎች ወደ ሕጋዊ አሰራር ለማስገባት ያቀደ መድረክ መቀሌ ተካሄደ።