ካፕተን አንተሁነኝ ሞገስ - ስለበረራና ስለአየር መንገዳቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ካፕተን አንተሁነኝ ሞገስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ሆነው ለሰላሣ ዘጠኝ ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች አገልግለዋል። በአየር መንገዱና በረራን በአጠቃላይ በሚመለከቱ፣ እንዲሁም በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ተወያይተዋል።