ድምጽ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች ኀዘን ላይ ናቸው ማርች 15, 2019 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን ለመዘከርና በቢሾፍቱው አደጋ ሕይወታቸው ለጠፋ ተሣፋሪዎች የፀሎትና የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጅተዋል።