ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኬንያ

Your browser doesn’t support HTML5

የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሚያደርጉት ጉብኝት ኬንያ ይገኛሉ። ማክሮን ከኬንያ አቻቸው ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተገናኝተው መክረዋል፤ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል።