ብላክ ቦክሱ ለምርመራ ወደ ውጭ ሊላክ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ቢሾፍቱ አቅራቢያ ከወደቀው ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት ጄት ስብርባሪ ውስጥ የተገኘው የመረጃ ቋት ወይም ብላክ ቦክስ ለምርመራ ወደ ውጭ እንደሚላክ በትራንስፖርት ሚኒስቴር የአይሮፕላን አደጋ ምርመራ ዳይሬክተር ኮሎኔል አምድዬ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።