የኬንያ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቶ የአደጋውን ቦታ ጎብኝቷል
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ኢቲ 302 የመከስከስ አደጋ 32 ዜጎቿን ያጣችው ኬንያ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቶ የአደጋውን ቦታ ጎብኝቷል፡፡ ህይወታቸውን ያጡት መንገደኞች ቤተሰቦችም አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5