የኦሮሚያ ክልል የኢሳትን ዘገባ አስተባበለ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን በቄለም ወለጋ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ በሚለው ወሬ እየተሰቃዩ መሆናቸውን ገለፁ በማለት ያስተላለፈው ዜና ከእውነት የራቀ ነው ሲል የዞኑ ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ለቪኦኤ አስታወቀ፡፡