አውሮፕላኑ የተከሰከሰበትን መንስዔ የሚያጠና ቡድን ሥራ ጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ አውሮፕላን የተከሰከሰበትን መንስዔ የሚያጠና ቡድን ዛሬ ሥራውን ጀመረ።