ድምጽ አፋን ኦሮሞ የፌደራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ ቢሆን ያለው እድሎች ላይ ውይይት ማርች 11, 2019 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 አፋን ኦሮሞ የፌደራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ ቢሆን ያለው እድሎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ መካሄዱ ታወቀ፡፡