በኦሮሚያና አማራ ክልል ወረዳ አዋሳኝ ነዋሪዎች
Your browser doesn’t support HTML5
በምስራቅ ሸዋ ኦሮሚያ ክልል እና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ምንጃር ወረዳ አዋሳኝ ያሉ ነዋሪዎች አካባቢው አስተዳደራዊ ወሰን ባለመለየቱ ለማኅበረሰብ ግጭት ምክንያት እየሆነ ነው አሉ። ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ቢሆንም መጓተት እንደሚታይ የሁለቱም ክልል ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5