አዲስ አበባ በሃዘን ድባብ ዋለች
Your browser doesn’t support HTML5
ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ በኋላ አዲስ አበባ በሃዘን ድባብ ውላለች፡፡ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ዝቅ ብሎ ሲውለበለብ ውሏል፡፡
ግርማቸው ከበደ
Your browser doesn’t support HTML5