ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አውሮፕላኑ የተከሰከሰበትን ስፍራ ጎበኙ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ በረራ ላይ እንዳለ ከተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች በህይወት የተረፈ አለመኖሩ ተገልጿል።