ድምጽ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ማርች 09, 2019 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 የአዲስ አበባ የጋራ መኖርያ ቤቶች እደላን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።