የአሜሪካ ልዑካን በአፍሪካ ቀንድ ተበረታትተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

በእንደራሴ ኬረን ባስ እየተመራ በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉብኝት ያደረገው የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የልዑካን ቡድን ሥራውን አጠናቅቆ ዛሬ ዋሺንግተን ዲሲ ገብቷል።