በአማራ ክልል የሚከናወነው የሕዝብ እና ቤቶች ቆጠራ

Your browser doesn’t support HTML5

በ1999 ዓ.ም በተካሄደው ብሔራዊ የህዝብና የቤቶች ቆጠራ ወቅት የተስተዋሉ ችግሮች እንዳይደገሙ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚንቀሳቀስ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።