ዓለማቀፋዊነትና የአቅም ግንባታ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉባዔ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓት ዓለማቀፋዊነትን ለማጠናከርና የትምህርቱን ጥራት ከፍ ለማድረግ የተለያዩ ዕርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሯ አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5