ድምጽ በሀረሪ ክልል በ"መሬት ይገባናል" ጥያቄ ግጭት ተፈጠረ ማርች 06, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በሀረሪ ክልል ማንነታቸው ያልታወቁ የመሬት ይገባናል ጥያቄ ያነሱ ግለሰቦች በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውና በርካታ ቤቶችንም ማፍረሳቸው ተገለፅ፡፡