በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት ተንቀሳቃሽ ስልኮችና ስለታማ ቁሰቁሶች ተያዙ

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት በተደረገ ፍተሻ ከስድሣ በላይ ተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ስለታማ ቁሰቁሶች መያዛቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡