የታሪክ ምሁራን ውይይት - የአድዋ ድል ታሪካዊ ፋይዳና ሁለንተናዊ አንድምታ
Your browser doesn’t support HTML5
ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ በዚህ በዩናትድ ስቴትስ በቨርጅኒያ ክፍለ ግዛት በሚገኘው ክርስቶፈር ኒውፖርት ዩኒቨርሲቲ ለረዥም ዓመታት በታሪክ መምሕርነት ያገለገሉና ባሁኑም ሰዓት ዩናይትድ ስቴትስ የበጎ ፍቃድ ትምሕርት ፕሮግራም አማካኝነት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በማገልገል ላይ የሚገኙ ናቸው። ፕሮፈሰር እዝቄል ገቢሳ በዚህ በዩናትድ ስቴትስ በሚሽጋን ክፍለ ግዛት በሚገኘው የኬተሪንግ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምሕር ናቸው። ከሁለት የታሪክ ምሁራን ጋር ስለ አድዋ የተደረገ ውይይት።