ከሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋራ የተከሰሱ 41 ተከሳሾች ፍ/ቤት አልቀረቡም
Your browser doesn’t support HTML5
ከሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋራ ዓቃቤ ህግ በአባሪነት የከሰሳቸው አርባ አንድ ተከሳሾች ዛሬም ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5