"ፌደራሊዝም የተሻለ ሥርዓት ነው" - በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር
Your browser doesn’t support HTML5
የሥርዓት ምርጫው የኢትዮጵያ ቢሆንም፤ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ብዝሃነት ላላቸው ሀገራት ግን ፌደራሊዝም የተሻለ ሥርዓት ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ዋግነር ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5