ድምጽ "ዜማችን፣ ቅዳሴያችንና መዝሙራችን ሰላም ነው"-የኤርትራ ባህል ቡድን ፌብሩወሪ 21, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 ከአሁን ወዲያ ኢትዮጵያና ኤርትራ በተመለከተ ዜማችን ፣ ቅዳሴያችንና መዝሙራችን ሰላም ነው አሉ በሃዋሳ ከተማ የሚገኙ የኤርትራ ባህል ቡድን፡፡