ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ት/ቤት - ደሴ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል የመጀመሪያው የሆነውና በደሴ ከተማ የተገነባው ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ት/ቤት ትናንት ተመርቋል፡፡