ድምጽ የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ መግለጫ ፌብሩወሪ 15, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ምርጫ እሰከሚካሄድ አሁን ያለው መንግሥት ሀገር በሚገባ ማስተዳደር ስላልቻለ ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ይመስረት ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።