የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሠብ ተቋሟዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ጉባዔ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሠብ ተቋሟዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በጥናትና መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ እና መጅሊስ መካከል የነበረውን አለመግባባት ይፋታል የተባለውን ጥናት ውጤት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5