ድምጽ የኢትዮ-አሜሪካዊያን የንግድ ምክር ቤት ተቋቋመ ፌብሩወሪ 15, 2019 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በሜሪላንድ መንግሥት የተመዘገበ ኢትዮ-አሜሪካን የንግድ ምክር ቤት በሲልቨር ስፕሪንጉ ሞንትጎመሪ ኮሌጅ በጠራው የፊታችን ዕሁድ ከቀትር በኋላ በሚያካሂደው ጉባዔ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል።