ድምጽ አቶ ኢሳያስ ዳኘው በአዲስ የሙስና ወንጀል ተጠረጠሩ ፌብሩወሪ 15, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ዓቃቤ ሕግ አቶ ኢሳያስ ዳኘውን በአዲስ የሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት አመለከተ፡፡