ድምጽ የዕርቅ ኮሚቴው ለኦነግ ሠራዊት አቀባበል ሊያደርግ ነው ፌብሩወሪ 11, 2019 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና በኢትዩጵያ መንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ለመሸምገል ተዋቅሮ የነበረው የአባ ገዳዎች እና ሀገር ሽማግሌዎች የዕርቅ ኮሚቴ ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አቀባበል ሊያደርግ ነው።