ድምጽ በድሬዳዋ ተቃውሞ ተጠርጥረው ከታሰሩት 44ቱ ተለቀቀ ፌብሩወሪ 11, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ በድሬዳዋ ተነስቶ በነበረው ተቃውሞ በቁጥጥር ሥር አውሏቸው ከነበሩ 308 ተጠርጣሪዎች መካከል ዛሬ አመሻሽ ላይ 44ቱን እንደለቀቀ አስታወቀ፡፡