በድሬዳዋ ታስረው ከነበሩ 86ቱ ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ላይ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን ታቦት ሲገባ በምዕመናን ላይ የተፈፀመውን ትንኮሳ ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ ከታሰሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጠርጣሪዎች መካከል 86ቱ ትናትናና ዛሬ አመሻሽ ላይ ክሰቸው ተቋርጦ ተለቀዋል፡፡