በማዕከላዊ ጎንደር የተከሰተው ግጭት ተባብሷል

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ካለፈው ሣምንት መጨረሻ አንስቶ የተከሰተው ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን የክልሉ ኮምንኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ማምሻውን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። በሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።