የኦምሃጀር ሑመራ መንገድ መከፈት አካባቢውን ሞቅ አድርጎታል

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር ሑመራ መንገድ ተከፍቷል፡፡ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ለአጭር ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የንግድ ግንኙነት ከሦስት ሳምንት በፊት መከፈት አካባቢውን ሞቅ እንዲል አድርጎታል፡፡