በእነ ሜጄር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ጉዳይ ፍ/ቤቱ ተጨማሪ መዘጋጃ ጠየቀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

እነ ሜጄር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ለተመሰረቱባቸው ክሶች ላቀረቡት መቃወሚያ የዐቃቤ ሕግ ምላሽ ባለመድረሱ ተጨማሪ የዝግጅት ቀን ጠየቀ፡፡ የተከሳሽ ጠበቆች አግባብነት ያለው ጥያቄ አይደለም ሲሉ ተቃወሙ፡፡ ፍ/ቤቱ ተጨማሪ መዘጋጃ ጊዜ ፈቅዷል፡፡