ድምጽ በድሬዳዋ ሁከትና ረብሻ የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ ፌብሩወሪ 06, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በድሬዳዋ ከሳምንት በፊት ተቀስቅሶ በነበረው ተቃውሞ ሁከትና ረብሻ አስነስተዋል፣ ከተባሉት መካከል 155ቱ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፤