በጂግጂጋ በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በትላንትናው ዕለት ከጭናክሰን ከተማ አካባቢ ቤተክርስትያን አንግሰው ወደ ጂግጂጋ ከተማ ሲመለሱ በነበሩ ምዕመናን ላይ ጥቃት መፈፀሙንና ይሄንን ተከትሎ በተነሳው ረብሻ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡