በምሥራቅ ወለጋ ሰዎች እየታሰሩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮና በምሥራቅ ወለጋ ሊሙ ገሊላ ወረዳዎች ቁጥራቸው ከሃያ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5