የኦነግ ታጣቂዎች ዛሬ አራት ሰዎች አንደገደሉ ተነገረ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦነግ ታጣቂዎች ዛሬ አራት ሰዎችን አንደገደሉ የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የተገደሉት ሰዎች ከአርባ ምንጭ በኮንሶ ዞን አድረገው ቡርጂ ወረዳ አቋርጠው ወደ አማሮ ኬሌ ይጉዋዙ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5