ድምጽ በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ሁለት አርሶ አደሮች መገደላቸው ተነገረ ጃንዩወሪ 28, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ሁለት አርሶ አደሮች በኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር "ኦነግ ታጣቂዎች" መገደላቸውንና አንድ አርሶ አደር መቁሰሉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡