የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታ

Your browser doesn’t support HTML5

የመንፈቅ ዓመቱ ትምህርት 'ተሠርዞ ግቢውን ለቅቀው ወደ ወላጆቻቸው እንዲሄዱ’ ሲል የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት 'መወሰኑ አሳዝኖናል’ ያሉ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ቅሬታ አሰምተዋል።