ድምጽ በእነአቶ በረከት ላይ በፌዴራል ደረጃ ክስ አይመሰረትም ጃንዩወሪ 25, 2019 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በአማራ ክልል እየታየ ካለው ጉዳይ ሌላ በአቶ በረከት ስምዖን ላይ በፌዴራል ደረጃ የሚመሠረት ክስ እንደሌለ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡