ቀለማትን አጣርቶ የማየት ችግር ምንድ ነው?

Your browser doesn’t support HTML5

በሕክምናው የእንግሊዝኛ አጠራር ከለር ብላይንድነስ በመባል በሚታወቀውና ቀለምን የመለየት የተፈጥሮ ችሎታ ማጣት በሚያስከትል የዓይን ጤና ችግር ምንነት ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።